Smartwatch for the blind; the car that can fly; Airbus modular autonomous vehicle that can convert from car to drone; A drone sky taxi to fly in Dubai; A 3D printed house in 24 hours; the 10 dollar computer; WikiLeaks's latest report on CIA's shocking cyberattack techniques; an amazing and terrifying new robot; robotic suitcase that can follow you autonomously; a luggage that carries not only your stuff, but you as well; the classic Nokia 3310 is back! Enjoy!
አዳዲስና አስገራሚ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ክስተቶች! ማየት የተሳናቸው የሚጠቀሙበት አስገራሚ ስማርት ሰዓት፤ መብረር የሚችለው መኪና፤ ወደ ድሮን መቀየር የሚችለው መኪና፤ የድሮን ታክሲ በዱባይ ሊጀመር ነው፤ በ24 ሰዓታት ውስጥ በ3ዲ የታተመው ቤት፤ የ10 ዶላሩ ኮምፒውተር፤ አስደንጋጩ የCIA የሳይበር ጥቃት በዊኪሊክ መጋለጥ፤ አስገራሚው አዲስ ሮቦት፤ በራሱ ሳትጎትቱት የሚከተላችሁ ሻንጣ፤ እቃችሁን ብቻ ሳይሆን እናንተንም ጨምሮ ስለሚሸከማሽሁ ሻንጣ፤ እንዲሁም ስለድሮው የNokia 3310 ስልክ ተመልሶ መምጣት! እነሆ!

- Category
- Science & Technology
Comments