S10 Ep. 13 - TechTalk With Solomon - Season Finale Latest Tech News

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by admin
562 Views
ይህ የምዕራፍ 10 የመዝጊያ ፕሮግራም ለመጀመሪያ ግዜ መጋቢት 30, 2004 በኢቢኤስ በማሰራጨት የጀመርኩት የቴሌቪዥን ፕሮግራሜ መቋረት ሳይደርስበት ያደረገውን የ5 ዓመታት ጉዞና 130 ዝግጅቶች እውን ያደርጋል! በዚህ ፕሮግራም ላይ፣ በሰው ልጅ ታሪክ ለመጀመሪያ ግዜ ሊከናወን ይችል ይሆናል ስለተባለው ሙሉ የጭንቅላት ንቅለ ተከላ "ትራንስፕላንት"፤ አወዛጋቢ ሊባል ስለሚችል የሰውን ህዋስ በሌላ እንስሳ ውስጥ በስቴም ሴል አማካይነት የማሳደግ ሙከራ፤ ስለወደፊቱ አስደናቂ የአውሮፕላን ዲዛይን፤ በመኪና አናት ላይ ስለሚሄደው መኪና፤ ስለአዲሱ ሳምሰንግ ጋላክሲ S8 በጥቂቱ፣ እንዲሁም የቴሌቪዥን ፕሮግራሜን ከጀመርኩ ጀምሮ ባለፉት አምስ አመታት ውስጥ በስማርትፎን፣ ሶሻል ሚዲያ፣ እና የሳይበር ሴኪዩሪቲ ዙሪያ ስለተከናወኑ አበይት ሂደቶች አስቃኛችኋለሁ!

This Season 10's finale will be my 130th episode and marks the 5th year since I started my show back in April 8, 2012, on EBS. In this show, I will cover - a plan to perform the world’s first full head transplant?; an attempt to growing a human organ in another animal's body by using a stem cell; the future of flight; the car that elevates and lets you drive over other cars; a little bit about the new Galaxy S8; and also major highlights in the areas of smartphone, social media, and cyber security since I started my show 5 years ago!
Category
Science & Technology

Post your comment

Comments

Be the first to comment