Featured

S10 Ep.6&7 - Ethiopian Commodity Exchange ECX CEO Ermias Eshetu - TechTalk With Solomon

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by admin
362 Views
የዛሬ እንግዳዬ ኤርሚያስ እሸቱ የኢትዮጵያ ምርት ገበያ (ECX) ዋና ስራ አስፈጻሚ ነው። በከፍተኛ የማስተዳደርና እንዲሁም የቴክኖሎጂ መስክ ከ20 ዓመት በላይ የስራ ልምድ ያለው ሲሆን እንደ IBM እና Micro Strategy ያሉትን አለም አቀፍ ኩባንያዎች ጨምሮ በኢትዮጵያ ውስጥም በዘመን ባንክ በተለያዩ የስራ ሃላፊነት ላይ አገልግሏል። ኤርሚያስ፣ ቴክኖሎጂ ባንድ አገር ላይ ሊያመጣ የሚችለውን የኢኮኖሚ እድገት እንዲሁም የአርሶ አደሩን ህይወት እንዴት ሊያሻሽል እንደሚችል ያጫውተናል። አሁን የሚያስተዳደረው ተቋምም በኢትዮጵያ ታሪክ ለመጀመሪያ ግዜ በራሱ የቴክኖሎጂ ባለሞያዎች አቀናብሮ በስራ ላይ ስላዋለው ኮምፒውተራይዝድ የንግድ ልውውጥ አሰራርም (online trading system) ያጫውተናል። አነሆ! ለሌሎችም ሼር ያድርጉ!
Ermias Eshetu is currently the CEO of Ethiopian Commodity Exchange (ECX). Ermias has over 20 years of leadership and technical experience working for global and local companies including IBM, Micro Strategy, and Zemen Bank. We will be discussing the importance of technology in developing nations and how it enables economic growth. He will also tell us how ECX’s online trade system (the first of its kind in Ethiopia) that was developed by the organization's own technology professionals is catalyzing the growth of the agricultural sector and also empowering Ethiopian farmers. Enjoy! Share with others!
Category
Science & Technology

Post your comment

Comments

Be the first to comment