Technologist & Entrepreneur Teshager Tesfaye is my guest for today. Teshager has 25 years of experience in the tech industry. He worked in the Silicon Valley for Sun Microsystem & Juniper Networks as a chip designer, an engineer, and many other responsibilities. After leaving Silicon Valley, he engaged in several entrepreneurial works of his own. He is currently working on a tech-based service delivery work in Ethiopia and the USA. Teshager will share his life's journey and experience.
የዛሬው እንግዳዬ ተሻገር ተስፋዬ ይባላል። ተሻገር በቴክኖሎጂው መስክ ከ25 ዓመት በላይ የስራ ልምድ ያለው ሲሆን እንደ Sun Microsystems እና Juniper Networks የመሳሰሉ ግዙፍ የአሜሪካን የSilicon Valley ኩባንያዎች ውስጥ የChip ዲዛይነር, ኢንጂኔር እና በሌሎችም የሃላፊነት መስክ አገልግሏል። ከዚህ በተጨማሪም በተለያየ ግዜ የራሱን ድርጅት አቋቁሞ በርካታ ስራዎችን ሰርቷል። ባሁን ሰዓትም በኢትዮጵያ በቴክኖሎጂ የታገዘን የአገልግሎት ሰጭ ስራን በመስራት ላይ ይገኛል። ተሻገር ከህይወት ልምዱ በርካታ ቁም ነገሮችን ያጫውተናል፤ እነሆ!

- Category
- Science & Technology
Comments