Featured

Tech Talk with Solomon SE9 EP 12: The Amazing Progress in Artificial Part 1

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by admin
317 Views
እስከዛሬ ድረስ በህክምና ዙሪያ የተጻፉ እጅግ በርካታ የጥናት ጽሁፎችን ሁሉ አምብቦ ጨርሶ በርካታ አይነት በሽታዎችን በጥቂት ደቂቃ ውስጥ ዳያግኖስ ማድረግ ወይንም ከታማሚው ላይ ማወቅ የሚችል ዶክተር፣ እንዲሁም በፋሽን ዲዛይን ላይ የተሰማራ፣ የፊልም ፕሮዳክሽን ውስጥ የተሳተፈ፣ የራሱን የምግብ ሬሲፔ ያካተተ መጽሃፍ ያሳተመ ግሩም ሼፍ፣ በአየር ትንበያ ላይም የተሰማራ፣ በወንጀል መከላከል ውስጥ ገብቶ እየሰራ የሚገኝ እንዲሁም በዚህ በአሜሪካን አገር በሚካሄድ ከባድ የጥያቄና መልስ ውድድር በሚካሄድበት ታዋቂ የቴሌቪዥን ፕሮግራም ላይ ተሳትፎ በጣም ጎበዝ የሚባሉትን ሰዎች ያሸነፈ አንድ በጣም የላቀ የጭንቅላት ያለው ሰው ባስተዋውቃችሁ ምን ትላላችሁ? ስሙ ዋትሰን ይባላል፣ ነገር ግን ሰው አይደለም። ምን እንደሆነ ለማወቅ በአርቴፊሺያል ኢንተሊጀንስ ዙሪያ የሚያስቃኛችሁን የመጀመሪያ ክፍል እነሆ።

What if I introduce you a genius who has multiple mind-blowing skills? He is a doctor - read millions of medical research papers in few minutes and is able to diagnose diseases very effectively. He is involved in fashion design industry. He helped produce a movie. He is a great chef and published his own cookbook. He helps in weather forecasting. He in involved in criminal investigation. And he appeared on one of America’s most popular question and answer TV show and beat other genius competitors. His name is Watson but he is not a human being. Enjoy Part 1 to find out who this genius is.
Category
Science & Technology

Post your comment

Comments

Be the first to comment