TechTalk with Solomon Ep11&12 - Material Scientist & Professor Dr. Sossina Haile

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by admin
289 Views
Dr. Sossina, a material scientist & a professor is my first female PhD guest since I started my show. She has received her PhD from Massachusetts Institute of Technology (MIT) in material science and engineering. She has done several research works and received multiple awards. Dr. Sossina was named by Newsweek magazine in its 2007 end of the year issue as one of twelve people to watch in 2008. I have a deep desire to see my sisters flourish in science and technology and I believe she will inspire many by sharing her life journey, her academic & professional success. She also talks about material science and discuss several other topics!

ዶክተር ሶስና ሃይሌ ትባላለች! የማቴሪያል ሳይንቲስት እና ታዋቂ በሆነ የአሜሪካን የዩኒቨርስቲ ውስጥ ፕሮፌሰር የሆነችው ዶክተር ሶስና ሾዌን ከጀመርኩ የመጀመሪያዋ ሴት የፒኤችዲ እንግዳዬ ስትሆን የዶክትሬት ዲግሪዋን በማቴሪያል ሳይንስና ኢንጂኔሪንግ ከታዋቂው Massachusetts Institute of Technology ወይንም MIT ተቀብላለች። ከዚህም በተጨማሪ በተለያዩ ግዜያት በርካታ የምርምር ስራዎችን በማከናወን በርካታ ሽልማቶችን አግኝታለች። የNewsweek መጽሔት በ2007 እ.አ.አ እትሙ በ2008 በለውጥ አምጪነት መታየት ከሚገባቸው 12 ሰዎች ውስጥ አንዷ አድርጓትም ነበር። ሴት እህቶቻችን በሳይንስና ቴክኖሎጂው መስክ ከፍተኛ ደረጃ እንዲደርሱ ጥልቅ ፍላጎት አለኝ፤ ዶክተር ሶስና በሳይንስና ቴክኖሎጂ፣ በተለይም ስለ ማቴሪያል ሳይንስ፣ ስለራስዋ የስኬት ጉዞ እንዲሁም ውጣ ውደር፣ በተጨማሪም ደግሞ በርካታ ለሆኑ ሳይንስና ቴክኖሎጂን መማር ለሚፈልጉ እህቶቿ አርአያ ለመሆን የዛሬ እንግዳዬ ትሆናለች።
Category
Science & Technology

Post your comment

Comments

Be the first to comment