New Season 11 This Friday! I have some cool tech news for you including the invention of artificial womb, a flying boat, and the very dangerous ransomware that is attacking computers around the world by encrypting local files and erasing them afterwards. I will tell you how to protect yourself. I will also briefly show you how the TechTalk With Solomon's 5th year anniversary was celebrated. Never miss the first episode of the new Season 11 Friday May 26 @8:30 local time only on EBS.
አዲሱ የምዕራፍ 11 የመጀመሪያ ክፍል ፕሮግራም በመጪው አርብ! አዳዲስ የቴክኖሎጂ ዜናዎች - ሰው ሰራሽ ማህጸን፣ በራሪ ጀልባ፣ እና ኮምፒውተራችሁ ላይ ያለውን ፋይላችሁን ከቆለፈ በኋላ እንዳታገኙት የሚደመሥሰውን አደገኛውን ራንሰምዌር አብራርቼ እንዴት ራሳችሁን መከላከል እንደምትችሉ አብራራላሁ። ሌሎችም ዜናዎች ይኖሩኛል። እንዲሁም ይህ የቴሌቪዝን ፕሮግራም የተጀመረበትን 5ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ስላዘጋጀሁት አከባበር ባጭሩ አስቃኛችኋላሁ! አርብ ግንቦት 18 ከምሽቱ 2:30 በ ኢቢኤስ ብቻ እንዳያመልጣችሁ!

- Category
- Science & Technology
Comments